Tender Detail

Tender Details

  • Company የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጂ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሸገር ከተማ ጉጂ ክ/ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910040871
  • Website
  • Deadline04 Oct 2026, 12:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 1000 (አንድ ሺህ) የማይመለስ
  • Bid Security100000 (መቶ ሺህ) ብር በተረጋገጠ CPO ወይም የጥሬ ገንዝብ ማስያዝ
  • opening dateበ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡30
  • Categories Other

በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጂ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው። የ2018 ዓ.ም የሥራ ግብር የከፈሉ እና የ2019 የታደስ ንግድ ፈቃድ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ 100000 (መቶ ሺህ) ብር በተረጋገጠ CPO ወይም የጥሬ ገንዝብ ማስያዝ የሚችል።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ) በኤገዱ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን በመክፈል ከኤግዱ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሳም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ በ8፡30 ተጫራቾች /ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል/ዝግ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  6. ዕቃው የሚቀርበው መ/ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ ሲሆን አካባቢውም የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገፈረሳ ኤገዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃ ከፍል ይሆናል። የከተማውም ርቀት ከ አ.አ - ኤገዱ ከተማ 20 km ነው።
  7. የመ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 10 04 08 71 ወይም 09 11 04 89 82 ኤገዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሠራተኛ መጠየቅ ይችላሉ።

በሸገር ከተማ የገፈርሳ ጉጅ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Gefeersa Egdu Woreda Finance Office seeks to buy various equipment via open tender. Eligible bidders must hold a valid business license, have paid work tax, and present a renewed trade license. Bidders must submit documents in sealed envelopes and deliver the items to the office.
Save Tender