Procurement of Rent Service
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Procurement of Rent Service |
| Description | ቁመቱ 2.70 ሜትር፣ ስፋቱ 5 ሜትር፣ወርዱ 4 ሜትር (54 ካሬ ሜትር) የሆነ ሱቅ ኪራይ (ሱቅ ማከራየት) (ፔዳ ግቢ) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0056-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-22 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-21 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Poly peda rood, Room Zenegena Building Ground Floor Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913771329 Email: melban1301@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: xxxx |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Other Documents: TIN Number
- •Other Documents: ጨረታ እንዲሳተፉ የድጋፍ ደብዳቤ ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ወይም ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል፤
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. በዩኒቨርስቲው ውስጥ እንዳይሸጡ የተከለከሉ እንደ ሲጋራ፣ አደንዛዥ እጾች፣ጫት፣አልኮል መጠጦች፣ማንኛውም የወረቀት አይነቶች፣ባለብረት ፋይል አቃፊ፣ኦሪንግ፣ስኳርና ማንኛውም የባልትና ውጤቶች፣ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው (ኤክስፓየርድ ያደረጉ) እቃዎችን በሱቁ ውስጥ መሸጥ አይፈቀድለትም፡፡
3. የጨረታ መነሻ ዋጋ ለአንድ ኪራይ በወር ብር 31=533.00 (cLd ›”É iI አምስት መቶ ሰላሳ ሦስት w`) ነው፡፡ ስለዚህ ጠጫራቾች ከመነሻ ዋጋው በታች የኪራ ዋጋ መሙላት አይችሉም
4. ጨረታውን የሚያሸንፈው ድርጅት ከዩኒቨርሲቲው ጋር ለአንድ ዓመት ውል የሚዋዋል ይሆናል፡፡
5. በሱቁ ውስጥ የሚሸጡ እቃዎችን የመሸጫ ዋጋ ተመን ከተያያዘው ሰነድ ማየት ይችላሉ