Tender Detail

Tender Details


Procurement of Educational Materials


Tender Information

TitleProcurement of Educational Materials
Descriptionፍራሽ ባለ 24 x ስፋት 9ዐ ደረጃውን የጠበቀ ፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ላስቲክ ከጨርቅ በላይ የሚለብሱ ጉም የማይዝ 1ኛ ደረጃ ውፍረት የለዉ በናሙና መሰረት፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ከጠረጴዛ በላይ የሚለብስ ጨርቅ 1ኛ ደረጃ ቡኒ color በናሙና መሰረት፤የዳቦ መሸፈኛ ለስላሳ 1ኛ ደረጃ ላስቲክ እና አቡጀዲ ጨርቅ አርባ ሰፊ ግዥ
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-W-0066-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-16 14:29:32
Invitation Date2026-09-15 14:29:25
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006
ADDIS ABABA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 912899927
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 80129, Postal Code: 80129

Eligibility Requirements

  • Valid Trade License: Valid Trade License
  • Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም ፍራሽ ባለ 24 x ስፋት 9ዐ ደረጃውን የጠበቀ ፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ላስቲክ ከጨርቅ በላይ የሚለብሱ ጉም የማይዝ 1ኛ ደረጃ ውፍረት የለዉ በናሙና መሰረት፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ከጠረጴዛ በላይ የሚለብስ ጨርቅ 1ኛ ደረጃ ቡኒ color በናሙና መሰረት፤የዳቦ መሸፈኛ ለስላሳ 1ኛ ደረጃ ላስቲክ እና
አቡጀዲ ጨርቅ አርባ ሰፊ ጥራት ያለዉ ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ፍራሽ ባለ 24 x ስፋት 9ዐ ደረጃውን የጠበቀ ፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ላስቲክ ከጨርቅ በላይ የሚለብሱ ጉም የማይዝ 1ኛ ደረጃ ውፍረት የለዉ በናሙና መሰረት፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ከጠረጴዛ በላይ የሚለብስ ጨርቅ 1ኛ ደረጃ ቡኒ color በናሙና መሰረት፤የዳቦ መሸፈኛ ለስላሳ 1ኛ ደረጃ ላስቲክ እና አቡጀዲ ጨርቅ አርባ ሰፊ ጥራት ያለዉ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ፡፡
5. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
6. ፍራሽ ባለ 24 x ስፋት 9ዐ ደረጃውን የጠበቀ ፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ላስቲክ ከጨርቅ በላይ የሚለብሱ ጉም የማይዝ 1ኛ ደረጃ ውፍረት የለዉ በናሙና መሰረት፤የጠረጴዛ መሸፈኛ ከጠረጴዛ በላይ የሚለብስ ጨርቅ 1ኛ ደረጃ ቡኒ color በናሙና መሰረት፤የዳቦ መሸፈኛ ለስላሳ 1ኛ ደረጃ ላስቲክ እና አቡጀዲ ጨርቅ አርባ ሰፊ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
Save Tender