Procurement of Printing and Publishing Services
Tender Information
| Title | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Description | ለድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በ4 ማእዘን ተቀብያለሁ ከሚል ስር በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ቀን ---ስም---ፊርማ--- የሚል ማህተም መቅረፅ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0069-2019-PUR |
| Procurement Method | Direct |
| Submission Deadline | 2026-09-15 10:24:34 |
| Invitation Date | 2026-09-08 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | FRONT OF EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dira Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920461769 Email: Ttechanu@gmil.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1-ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እቃው በባለሙያዎች ተፈትሾ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑ ሲረጋገጥ ገቢ የሚደረግ መሆኑን ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2-የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የተሰነጠቀ፣ የተሸራረፈ፣ያገለገለ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
3-መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው
2-የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የተሰነጠቀ፣ የተሸራረፈ፣ያገለገለ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
3-መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው
