በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቆች ካኪ ቴትረን 6000 ካኪ ጨርቅ የተዘጋጀ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች የዝናብ ልብስ፡ ዣንጥላ፣ ግዥ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰነድ ቁጥር 009/2018:-
በድጋሚ የወጣ የጨረታ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
በድጋሚ የወጣ የድንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቆች ካኪ ቴትረን 6000 ካኪ ጨርቅ የተዘጋጀ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች የዝናብ ልብስ፡ ዣንጥላ፣ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታማስታወቂያ ሰነድ ቁጥር 009/2018:-
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቅ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፥ የዝናብ ልብስ፡ ዥንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተጫራቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን፡
1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብርየፈሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ህጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታከስ ከሊራንስ ማስረጃ ምዝገባ ሰርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 300 ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት በሚገኘው መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛው ፎቅ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ፋይናንስ ግዥ ንብረት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች ብር 50000.00 (ሀምሣ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒአ /CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋርማቅረብ ይኖርቸዋል፡፡
5. አሽናፊው ድርጅት በአምስት ቀናት ውስጥ የውል ስምምነት መፈረም አለበት፡፡
6. የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥነ ከታሸነ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም::
7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
8. ጨረታው አአ መስቀል አደባይ ፊንፊኔ ህንፃ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋይ ሃገርንብ/አስ/መምሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል።
9. ለጨረታ በሚመጡበት ወቅት ሳምኘል ናሙና እና ዋጋውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
10. የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ የውል ማስከበሪያ የአሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ከድርጅቱ ጋር ውል በመግባት ወደ ስራው ይገባል፡፡
11. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡
12. የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል።
13. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
♦ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፡- መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ
ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011 552 10 09/011 5521458/7...9515 41 011 5513654 አ/አበባ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
