Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ከራሺያ ኢንባሲ አጠገብ ወደ አራት ኪሎ ሲኬድ ቀበና ድልድይ አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-66-28-26
  • Website
  • Deadline12 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400 ብር (non-refundable)
  • Bid Securityበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateከጠዋቱ 4፡30
  • Categories

የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2019ዓ.ም ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2019ዓ.ም ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የምትጫረቱበትን እቃዎች በየሎታቸው ያስቀመጥን መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሎት 1፡ የሰራተኛ የደንብ ልብስ ብር 5000
ሎት 2፡ አላቂ የቢሮ ዕቃ ብር 5000
ሎት 3፡ የህትመት ሥራዎች ብር 1500
ሎት 4፡ አላቂ የትምህርት ዕቃ ብር 5000
ሎት 5፡ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ብር 3000
ሎት 6፡ ለሕንጻ ተገጣጣሚዎች ብር 3000
ሎት 7፡ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች ብር 5000
ሎት 8፡ ለማሽነሪ ኮምፒዩተር ፕሪንተር ላፕቶፕ ብር 5000
ሎት 9፡ ቋሚ የቢሮ ዕቃ ፈርኒቸር ብር 5000

ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ወይንም (Supplier List)፤
  3. የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ /400/ አራት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ከት/ቤቱ 4/ግ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የውል ማስከበሪያ የሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እየገለጽን በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ የሆኑበትን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና የግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ኦርጅናልና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ውድድሩን አሸናፊ የሚሆኑ ድርጅቶች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ንብረቱን እስከ ት/ቤቱ ድረስ በማምጣት ለንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  11. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅተው የሚሠሩ ከሆነ እና ተጨማሪ እሴት አምራቾች ከሆኑ ካደራጀው አካል ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  12. አድራሻ፡- ከራሺያ ኢምባሲ አጠገብ ወደ አራት ኪሎ ሲኬድ ቀበና ድልድይ አካባቢ ኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 011 666-28 26/ 011-663-00-1

ማሳሰቢያ፡- ት/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender