Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የገላን ጉራ ቅድመ-መጀመሪያ፣መጀመሪያ እና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0913284601/ 0937751312
  • Website
  • Deadline10 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 ብር/ ሁለት መቶ/ ብር ብቻ
  • Bid Securityሎት1፡ 34,500፣ሎት2፡- የፅዳት ዕቃዎች 20,700፣ ሎት3፡- አላቂ ቢሮ ዕቃዎች 12,000፣ ደንብ ልብስ ሎት4- አላቂ የትምህርት ዕቃ 13,500፣ ሎት5፡- ህትመት 900፣ ሎት6:-ትራንስፖርት አገልግሎት 2,200፣ ሎት7፡- ቋሚ ዕቃ 575 እና ሎት8- ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች 575 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ትዕዛዝ (CPO)
  • opening dateበዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories

በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የገላን ጉራ ቅድመ-መጀመሪያ፣መጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የገላን ጉራ ቅድመ-መጀመሪያ፣መጀመሪያ እና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 003/2019ዓ.ም

በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የገላን ጉራ ቅድመ-መጀመሪያ፣መጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሎት1፡- ደንብ ልብስ፣ ሎት2 ፡-የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት3፡- አላቂ ቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት4፡ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ሎት5፡- ህትመት፣ ሎት6፡- ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ሎት7፡- ቋሚ ዕቃ እና ሎት8፡- ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑን በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለ መሆናቸው ማስረጃ ከ (EGP/www.PPA.GOV.ET) ፕሪንት አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና እንዲሁም ናሙና ለሚጠይቁ ዕቃዎች ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ናሙና ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ በየሎቱ 1.5% ሎት1፡ 34,500፣ሎት2፡- የፅዳት ዕቃዎች 20,700፣ ሎት3፡- አላቂ ቢሮ ዕቃዎች 12,000፣ ደንብ ልብስ ሎት4- አላቂ የትምህርት ዕቃ 13,500፣ ሎት5፡- ህትመት 900፣ ሎት6:-ትራንስፖርት አገልግሎት 2,200፣ ሎት7፡- ቋሚ ዕቃ 575 እና ሎት8- ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች 575 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ትዕዛዝ (CPO) ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪ 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት (10) አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 ብር/ ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  9. ከጥቃቅን እና አነስተኛ ወይንም ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን ዓይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ/ ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸው ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ካልሆነ ግን እንደ ማንኛውም ተጫራቾች ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ፣የውል ማስከበሪ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  10. የጨረታው አሸነፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  11. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መሙላት እና በማህተም ማረጋገጥ አለባቸው፡፡
  12. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጽ/ቤት 700ሜ ገባ ብሎ ገላን ጉራ ቁ-1 የመ/ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር 0913284601/ 0937751312

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የገላን ጉራ ቅድመ-መጀመሪያ፣ መጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender