ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ለጥበቃ አገልግሎት ለመቅጠር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-
- 1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ, V.A.T. ተመዝጋቢ, የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው እና, የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡
- 2. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው
- ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራጮች ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን በአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውሥጥ የማይመለስ 1000 (አንድ ሺ) ብር በመክፈል የጨረታው ሰነድ መገናኛ ቱሪስት 40/60 ኮንዶሚኒየም ብሎክ 2 ሁለተኛ ወለል ላይ በሚገኘው በማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- 4. የሚጠበቀው ቦታ ጠቅላላ የቱሪስት የጋራ መኖርያ ቤት ግቢ ፤ የህንፃው መግቢያ እና በውስጡ ያለው የመኪና ማቆሚያ ቦታ እና ማንኛውም ከግቢው የሚገኘው ንብረት
- አጠቃላይ የአንድ ዓመት ከሚያስገባው የጥበቃ አገልግሎት ክፍያ የስድስት ወር ጠቅላላ ዋጋ ክፍያ ድምር ዋጋ 2% ተመላሽ የሚደረግ ሲፒኦ ማስያዝ ግዴታ ነው፡፡
- 6. ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ገባ ብሎ አዲሰ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት
ፊት ለፊት ቱሪስት ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል
ስልክ፡- 09 07 12 34 52 /53
