Tender Detail

Tender Details

  • Company የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline12 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዛው እለት በ4:30 ሰዓት
  • Categories Goods

የነጌሌ አርሲ ከተማ ገንዘብና ፅ/ቤት በከተማችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የነጌሌ አርሲ ከተማ ገንዘብና ፅ/ቤት በከተማችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በቀን 15/12/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 45 ላይ የታተመው በ 02/13/2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ወኪል በተገኘበት በዛው እለት በ4:30 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ይከፈታል ተብሎ የነበረው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት(15) ተከታታይ የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ መከፈት ስለለበት ጨረታው የሚከፈተው በ05/01/2019 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በዛው እለት በ4:30 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በይፋ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የነጌሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of goods for sector offices in Negele Arsi town, first round of the 2019 budget year, via open tender.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender