Procurement of Construction Materials
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | Procurement of Construction Materials for Una Village Project (በድጋሚ) * |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0009-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-28 10:13:45 |
| Invitation Date | 2026-08-27 10:13:45 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba Minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸና የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ ወይም ሲሚንቶ ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
የትራንስፖርት እና የጫኝ አዉራጅ በአሸናፊዉ ወይም በአቅራቢ ድርጅት ወጪዉ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
በዘርፉ ያልታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አይፈቀድም ያቀረበና በስራችን ላይ እንቅፋት እንድፈጠር የሚያደርግ ድርጅት ቢኖር እርምጃ እንድወሰድ እናደርጋለን፡፡
የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡