Tender Detail

Tender Details

  • Company Jimma University
  • Address Jimma, Jimma, Ethiopia, Phone: +251471123895
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-07 10:30:00
  • Categories Goods

ሎት- 27 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለአጋሮ ካምፓስ


Tender Information

Titleሎት- 27 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለአጋሮ ካምፓስ
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityJimma University
Reference NoJU-NCB-G-0031-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-07 10:00:00
Invitation Date2026-08-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Jimma University, Room BID1-2
Jimma, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 471123895
Email: Procurement.ad@ju.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 378, Postal Code: -

FinancialQualification

  • financial statements certified by an independent auditor :

     Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.

    (Ref: ITB 35.5)
  • የገንዘብ አቅም፡:

    የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን የኢትዮ ብር/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ባለፉት 3/ሶስት/ ዓመታት የሚያሳይ የሚነበብ ግልፅ የሆነ ህጋዊ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ በአንድ ደብዳቤ ተደምሮ/በጥቅል የሚቀርብ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡ 

    (Ref: የገንዘብ አቅም፡)

TechnicalQualification

  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡:

    የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ያቀረበ

    ማሳሰቢያ፡- አዲስ ተጫራች ግን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ልምድ ማቅረብ እንኳን ባይቻል በሌሎች የቴክኒክ መስፈርት ጠንካራ ሆኖ ከተገኘ ወይም የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ከሆነ ለፋይናንሻል ዉድድር እንዲቀርብ ይበረታታል፡፡ 

    (Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡)
  • በቂ መጋዘን ያለዉ፡:

    በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 4*5 ሜትር መጋዘንና 6*7 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ፡)
  • የጭነት መኪና፡:

    የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የጭነት መኪና፡)
  • ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡:

    ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 1000 /አንድ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል የሚያስችል ቢያንስ 1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ለስራዉ በቂ ጉልበት ያለዉ ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 15 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡ 

    (Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡)
  • Audit report:

    2 Years Past Performance Audit report

    (Ref: Audit report)

ProfessionalQualification

  • Information related to its professional qualification:

    Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;

    (Ref: ITB 35.3)
  • Relevant professional practice certificates:

    Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

    (Ref: ITB 35.3)
  • የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡-:

    የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 5 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡

    (Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡-)

LegalQualification

  • Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

The University have right to cancel the bid in its entirety or partially
Save Tender