Tender Detail

Tender Details

  • Company Heineken brewery share company
  • Address , Phone: +251-911-461024
  • Website
  • Deadline04 Sep 2026, 12:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-26 00:00:00
  • Categories

የሃይኒከን ቢራዎች አ/ማ የታወቁና ብቃት ያላቸውን የቀላል መካከለኛና ከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።

Heineken brewery share company


ለቀላል መካከለኛና ከባድ ተሽከርካሪዎች የጎማ አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ

የሃይኒከን ቢራዎች አ/ማ የታወቁና ብቃት ያላቸውን የቀላል መካከለኛና ከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱና ፍላጎቱ ያላችሁ አቅራቢዎች ከታች በተቀመጠው የኢሜል አድራሻ የፍላጎት ማሳወቂያችሁን እስከተጠቀሰው የፍላጎት ማሳወቂያ ቀነ ገደብ ድረስ እንድትልኩ እንጠይቃለን።

የፍላጎት ማሳወቂያ የመጀመሪያ ቀን ነሃሴ 20 ቀን 2018

የፍላጎት ማሳወቂያ የመጨረሻ ቀን ነሃሴ 29 ቀን 2018

የማሳወቂያ ኢሜል አድራሻ    fitsum.zewdie@heineken.com

ስልክ ቁጥር +251911461024

ፍፁም ዘውዴ

Save Tender