የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ሰረቪስ አገልግሎ ግዥ…
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ሰረቪስ አገልግሎ ግዥ… |
| Description | Procurement of Transportation and Logistics Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0069-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-03 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-24 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Abay mado near tozemen constraction, Room 3rd floor room 306 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: customsrecad2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) /የውክልና ማስረጃ ሰነድ/ :
Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) /የውክልና ማስረጃ ሰነድ/ proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so
(Ref: -) - •የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ:
የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ
(Ref: -) - •ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ:
ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ
(Ref: -) - •በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ:
በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ
(Ref: -) - •የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ:
የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ
(Ref: -) - •የባለቤትነት ሊብሬ:
የባለቤትነት ሊብሬ
(Ref: -) - •Bid Security:
Bid Security /50,000.00/
(Ref: -) - • conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: -) - •VAT registration certificate:
idder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: -) - •Business Organization Registration Certificate:
Business Organization Registration Certificate
(Ref: -) - •Valid trade license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: -)
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: -) - •Technical Offer: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements (Ref: -)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2. የሹፌር ደሞዝ፤ የነዳጅ ወጭ በራሱ ችሎ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡
3. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት መስመር የተወዳደረበትን ተሸከርካሪ በአካል ማሳየት ይኖርበታል፡፡
4. የአገልግሎት ጊዜዉ ለሁለት አመት ሆኖ እንደየ አስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከ ስድስት ወር በኃላ መሆኑ ይታወቅ፡፡
5. በቅ/ጽ/ቤቱ ሌላ መስመር /ፌርማታ/ ላይ ውል ወስዶ አገልግሎት እየሰጠ ያለ ተሸከርካሪ መወዳደር አይቻልም ፡፡
6. ጥሩ የተሽከርካሪ ይዞታ ያለዉ ንፅህናውን የጠበቀ ወንበር፣ የወንበር ልብስ እና መጋረጃ የለው ፣ ዝናብ፣ ፀሀይና አቧራ ወደ ውስጥ የማያስገባ እና ምንም ጉዳት በተሽከርካሪዉ አካል ላይ ያለደረሰበት፡፡
7. ሰራተኞችን ከሰኞ አስከ አርብ ጠዋት 1፡50 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ፤ ከቢሮ 11፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ እና ቅዳሜ ደግሞ ጠዋት 1፡50 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ እና ከቢሮ 6፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት ፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
