Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 4:40 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሸን እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሸን እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት
Descriptionለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሸን እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1466-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-18 16:40:00
Invitation Date2026-08-17 16:24:41
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:near to sunny side hotel, Room 2nd floor
kombolcha, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 335511602
Email: betewodros@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 26, Postal Code: ---

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License renewed for the budget year
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1. የጨረታው አሸናፊዎች ዕቃዎችን ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርቡአቸው እቃዎች ኦርጅናል መሆን አለባቸው፡፡
3. ማንዋል ደረሰኝ የሚያቀርቡ ከሆነ QR Code ያለው ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. እቃዎችን ለማቅረብ እንደ አስፈላጊነቱ ውል መግባት የሚችል፡፡
5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርቡቸው እቃዎች ደረጃቸውን የጠበቁና የአገልግሎት ዘመናቸው በግልፅ የሚታይ መሆን አለበት፡፡
7. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ አቅርቦ በባለሙያው ከተረጋገጠ በኋላ በሚቀርብ የክፍያ ጥያቄ መሰረት ክፍያ የሚፈጸም መሆኑ ይታወቅ፡፡
8. አሸናፊው ድርጅት ውጤት ከተገለጸበት ጊዜ ጀምሮ በሁለት ቀን ውስጥ እቃውን ማቅረብ አለበት፡፡
Save Tender