ለቅ/ፅ/ቤታችን ተሸከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለቅ/ፅ/ቤታችን ተሸከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት |
| Description | ለቅ/ፅ/ቤታችን ተሸከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1467-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-18 16:29:46 |
| Invitation Date | 2026-08-17 16:29:46 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | near to sunny side hotel, Room 2nd floor kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335511602 Email: betewodros@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: --- |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. የጨረታው አሸናፊዎች ዕቃዎችን ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርቡአቸው እቃዎች ኦርጅናል መሆን አለባቸው፡፡
3. ማንዋል ደረሰኝ የሚያቀርቡ ከሆነ QR Code ያለው ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. እቃዎችን ለማቅረብ እንደ አስፈላጊነቱ ውል መግባት የሚችል፡፡
5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ አቅርቦ በባለሙያው ከተረጋገጠ በኋላ በሚቀርብ የክፍያ ጥያቄ መሰረት ክፍያ የሚፈጸም መሆኑ ይታወቅ፡፡
7. አሸናፊው ድርጅት ውጤት ከተገለጸበት ጊዜ ጀምሮ በሁለት ቀን ውስጥ እቃውን ማቅረብ አለበት፡፡