Tender Detail

Tender Details

  • Company የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ወልቂጤ
  • Address , Phone: 011 330 1254
  • Website
  • Deadline29 Aug 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500.00 ብር በየሎት
  • Bid SecurityበCPO/በሌላ አማራጭ ብር 50,000
  • opening dateጨረታ ከወጣ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 15ኛው ቀን ስምንት ሰዓት
  • Categories Electrical And Electromechanical , Office Supplies And Services , Furniture

የተለያዩ እቃዎች ግዢ

የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ወልቂጤ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተሮች ግልጋሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ የተመረጠውን እቃ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በቀረቡ፦

  1. የጽህፈት መሳሪያ
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ፈርኒቸር
  4. የመኪና ሞተር ዘይት፣ ዳፕስተር፣ ፊልትሮ የዘይትና ናፍጣ በዚህ መነሻ፤
  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ያለው።
  2. ቲን ነምበር ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
  3. የቫት ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
  4. በአቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
  5. የጨረታ ማቅረቢያ ቀን ጨረታ ከወጣ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 15ኛው ቀን የጨረታው ሰነድ በሁለት ኮፒና በአንድ ኦርጅናል በፖስታ በማሸግ ግዥ/ን/አስ/ኬ/ቲም ክፍል የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ስድስት ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን ስምንት ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  6. የጨረታ ሰነድ በግዢ ንብረት አስተዳደር ኬዝቲም ክፍል ብር 500.00 ብር በየሎት መግዛት ይቻላል።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO/በሌላ አማራጭ ብር 50,000 ማቅረብ ይጠበቃል።
  8. ተጫራቾች ወኪሎች በመክፈቻ ሰዓት ላይ መገኘት ይቻላል።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር: 011 330 1254፣ 1255 ደውለው ይጠይቁ።

የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት

ወልቂጤ

✨ messages.ai_summary
Procurement of various goods—office supplies, electronics, furniture, and vehicle motor oil, filters, and related items—via open tender. Bidders must hold a renewed trade license, TIN, VAT certificate, and supplier registration.
Save Tender