Retaining Wall Construction for MCH Block
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል አዲስ የተሰራው የእናቶች እና ህጻናት ክፍል ግንባታ MCH BLOCK በጎርፍ እንዳይጠቃ የመሬት ድጋፍ ግንብ RETAINING WALL ማሰራት ስለፈለግን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/
- የዘመኑን ግብር የከፈለ /ለች/
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ /ነች/
- ጨረታው የሚከናወነው በተናጠል ነው።
- አዲስ የተሰራው የእናቶች እና ህጻናት ክፍል ግንባታ MCH BLOCK ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከሆስፒታሉ ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።
- የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል።
- የሆስፒታሉን እስፔስፊኬሽን መቀየር አይቻልም።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል። 16ኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መክፈት ይቻላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 14 34 43 06 / 09 34 37 02 54 / 09 23 74 70 44 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
መካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
Open tender for constructing a retaining wall to protect the newly built MCH Block from flooding at Mekane Selam General Hospital. Bidders must hold a valid business license, pay current taxes, and be VAT-registered. Bidding is individual only; hospital specifications are non-negotiable.
