Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 09 30 57 30 08
  • Website
  • Deadline29 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 (አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣በጥሬ ገንዘብና በሌተር አፍ ከሬዲት
  • opening dateበ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Categories Spare Parts , Ict Equipment'S And Its Accessories , Other

አላቂ ጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ ከነ እጅ ዋጋ ግዥ

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ከ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ ጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ ከነ እጅ ዋጋ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 አላቂ ጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ከነ እጅ ዋጋ ግዥ ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች/ድርጅቶች/ እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ::

1.     ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የስራ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፡፡

2.     የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑትን የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ

4.     በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ 10

5.     የጨረታ ማስከበሪያ ለሁሉም ሎቶቸ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣በጥሬ ገንዘብና በሌተር አፍ ከሬዲት ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ ለብቻው በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6.     የጨረታ ሰነዱን ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል መግዛት ይኖርባቸዋል ::

7.     ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሰነድን ዋናውና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሁለት ፖስታ ኦርጂናልና ኮፒ በማለት በሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል።

8.     ተጫራቾች ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቀኑ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው

9.     መ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

10.አቅራቢዎች የሚሞሉች ዋጋ ከነቫቱ መሆን አለበት፤ ካልሆነ መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ከነቫቱ እንደተሞላ አድርጉ ነው የሚወስደው፡፡

11.ይህ ጨረታ ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

ሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው እስከ ወረዳ ማእከል ማቅረብ ሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

አድራሻ፡- ቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር፡- 0930573008

 

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office furniture and vehicle spare parts, including labor costs, in two lots. Bidders must hold valid trade licenses, tax clearance, VAT registration, and supplier registration. Delivery to district center required.
Save Tender