Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

በቅ/ፅ/ቤታችን ሶስተኛ ፎቅ ላይ ለሚገኘው ስራ አስኪያጅ ቢሮ 7.20 ሜትር በ7.20 ሜትር የሆነ የወለል ኤስፒሲ (SPC) ምንጣፍ ግዥ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleበቅ/ፅ/ቤታችን ሶስተኛ ፎቅ ላይ ለሚገኘው ስራ አስኪያጅ ቢሮ 7.20 ሜትር በ7.20 ሜትር የሆነ የወለል ኤስፒሲ (SPC) ምንጣፍ ግዥ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት
Descriptionበቅ/ፅ/ቤታችን ሶስተኛ ፎቅ ላይ ለሚገኘው ስራ አስኪያጅ ቢሮ 7.20 ሜትር በ7.20 ሜትር የሆነ የወለል ኤስፒሲ (SPC) ምንጣፍ ግዥ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1468-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-18 10:00:00
Invitation Date2026-08-15 16:30:19
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:near to sunny side hotel, Room 2nd floor room number 205
kombolcha, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333511602
Email: betewodros@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 26, Postal Code: -

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉት ከነሙሉ ንጣፍ አገልግሎት የእጅ /የባለሙያ /ዋጋ ጨምሮ ፣ በ ኤስፒሲው ዙሪያ ለስራው የሚያስፈልጉትን ማቴርያሎች ማለትም እንደ ጎሚኒ ፣ ውሃ ወደ ውስጥ እንዳያስገባ የሚከላከል ሴፍቲን ጨምሮ ፣ ማያያዣ /ማጣበቂያ/ እንዲሁም ሙሉ አክሰሰሪውን ጨምሮ መሆን ይኖርበታል::
 አሸናፊው ድርጅት እቃውን እና የማንጠፍ ስራውን በ 5 ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ የሚችል መሆን አለበት
 ተወዳዳሪዎች የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱን ናሙና በአካል ተገኝተው ማየት ይኖርባዋል
 ማንዋል ደረሰኝ የሚጠቀሙ ከሆነ አዲሱ የታደሰ QR-code ያለው ደረሰኝ መሆን አለበት
 አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ የሚያቀርብ መሆኑን ማወቅ አለባቸው
 ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉውን የመሰረዝ መብት አለው
Save Tender