Lot –01-የተለያዩ አልባሳት
Ethiopian Federal Police
Tender Information
| Title | Lot –01-የተለያዩ አልባሳት |
| Description | የልብስ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Federal Police |
| Reference No | EFP-NCB-G-0006-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-24 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Africa union near to sodere resort, Room 4th floor Addis Abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910001486 Email: tsehaibekele@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ፡-የጨረታ ማስከበርያ ስታሰሩ ለ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ/To federal police crime prevention sector በሚል እንድታሰሩ ስንል
እንገልፃለን፡:
ተጫራቶች ስትጫረቱ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ በአካል እንድት አመጡና የጨረታ ማስከበሪያ ኮፒ በማድረግ በስስትም በኩል አታች እንድት አደርጉ እናሳስባለን፡፡
ተጫራቶች ስት ጫረቱት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ ለመ/ቱ ካላቀረባች ከጨረታዉ ውድድር ውድቅ እንደምትሆኑ ከወዲሑ እናሳስባለን፡፡
የጨረታ ማስከበርያ መጠን 50,000 ሃምሳ ሽብር ብቻ / ነው ጨረታው ከመከፈቱ ከእንድ ቀን በፊት ለሚትጫረቱበት እቃ ለእያንዳነዱ ናሙና ማቅረብ አለባችሁ እያንዳንዱ ተጫራች ለፕሮቶኮል የሚሆን 6 ሜትር ብትን ጨርቅ እና የተሰፋ ሙሉ ሱፍ በግራጫ እና ላይት ብሉ ማቅረብ አለባችሁ፡፡ በፌ/ፖ/ን/መከ/ጠቅ/መምሪያ የተወከለው ሙያተኛ ድርጅቶች የሚያቀርቡትን የፕሮቶኮል ሙሉ ልብስ ጨርቁ በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዝና ድርት ተፈጭቶ አሸናፊና ተሸናፊ የሚለይ ይሆናል ፡፡
`ሌሎች ናሙናዉች ከተጠቃሚ ክፍሎች የተወከሉ የመጡ ናሙና መራጮች በአይን እይታና በእጅ በመዳሰስ አሸናፊና ተሸናፊ የሚለይ ይሆናል ፡፡
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡