Lot-02-የተለያዩ ፅህፈት መሳሪያዎች
Ethiopian Federal Police
Tender Information
| Title | Lot-02-የተለያዩ ፅህፈት መሳሪያዎች |
| Description | Procurement of Stationary Materials |
| Procuring Entity | Ethiopian Federal Police |
| Reference No | EFP-NCB-G-0004-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-24 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | አፍርካ ህብረት ፊት ለፊት ሶደረ ሆቴል አጠገብ የሚገኘዉ ህንፃ 4ኛ ፎቅ, Room 4th A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910001486 Email: tsehayibekele@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ የጨረታ ማስከበርያ ስታሰሩ ለ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ/To federal police crime prevention directive በሚል እንዲታደሩ ስንል እንገልፃለን፡፤ የጨረታ ማስከበርያ መጠን 50,00.00 አምሳ ሺህ ብር
ተጫራቶች ስትጫረቱ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ በአካል እንድት አመጡና የጨረታ ማስከበሪያ ኮፒ በማድረግ በስስትም በኩል አታች እንድት አደርጉ እናሳስባለን፡፡
ተጫራቶች ስት ጫረቱት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ ለመ/ቱ ካላቀረባች ከጨረታዉ ውድድር ውድቅ እንደምትሆኑ ከወዲሑ እናሳስባለን፡፡
`ያአቀረባቹ ናሙናዉች ከተጠቃሚ ክፍሎች የተወከሉ የመጡ ናሙና መራጮች በአይን እይታና በእጅ በመዳሰስ አሸናፊና ተሸናፊ የሚለይ ይሆናል ፡፡
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው
ለምትጫረቱበት ለእያንዳንዱ ዕቃ ጨረታው ከመከፈት አስቀዲማቸሁ ናሙና ማቅረብ አለባችሁ፡፡
አድራሻ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል አጠገብ የሚገኘው ህንፃ 4
አድራሻ ፡ አፍርካ ህብረት ፊት ለፊት ሶደረ ሆቴል አጠገብ የሚገኘዉ ህንፃ 4ኛ ፎቅ