Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 Jul 2024, 12:00 AM
  • magazineWorld Bank
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2024-07-19 00:00:00
  • Categories

Procurement of pellet machine & chopper


Source: World Bank — Livestock and Fisheries Sector Development Project

     የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS-RFB-03 /2024

የአብክመ የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቻግኒ ዳልጋ ከብት ብዜት ማዕከል፣ ጎዛምን እና ላይ አርማጭሆ ወረዳዎች እንዲሁም ለፕሮጀክቱ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ የመኖ ማቀነባበሪያ እና መኖ መቀረጣጠፊያ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሊ፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦሪጅናል ፋይናንሻል ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚፈለጉትን የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሦሥት መቶ ብር) በመክፈል አብክመ እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ቢሮ ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ብር 2000,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፐ.ኦ) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን የቴክኒክ ዶክመንትና የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሻል ዶክመንት) ዋናና ቅጅ በማለት በተለያየ በፖስታ አሽጎ አብክመ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባህር ዳር ከተማ አብክመ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም 4፡00 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  10. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል  የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ማስረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0583205297 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአብክመ እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት

Save Tender