ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የፋብርካ ዉጤቶች ግዥ/Procurement of Factory Product
Bule Hora University
Tender Information
| Title | ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የፋብርካ ዉጤቶች ግዥ/Procurement of Factory Product |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-G-0008-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-24 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bule |Hora University, Room Admin Building office no 121 Bule hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910471051 Email: melkamuabebe06@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found Not to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •ናሙና :
ናሙና የተጠየቃባቸው አቅርቦቶች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው::
በባለሙያዎች ይገመገማል
(Ref: ITB 35.4)
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- የጠቅላላ ድምሩ ቢያንስ 3,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን የኢትዮ ብር/ ባለፉት 2 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም እና ከወጪ ቀሪ ሂሳብ 1,000,000 አንድ ሚሊዮን ብርስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: ITB 35.5)
PerformanceQualification
- •የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የአንድ ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ ከውል ጋር ማቅረብ የሚችል
(Ref: 2017)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ60 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0910471051
