Tender Detail

Tender Details

  • Company ምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0911 45 06 91/0982 24 73 70
  • Website
  • Deadline15 Aug 2026, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security5000 ብር
  • opening dateማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ
  • Categories Accounting & Auditing

የሂሳብ ምርመራ ሥራ ጨረታ

ምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር


የሂሳብ ምርመራ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ የኦዲት ድርጅት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

  1. 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. የታደሰ የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. ከዚህ በፊት የሰራባቸውን ተቋማት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  5. የታክስ ማረጋገጫ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችል
  6. ተጫራቹ በጨረታው ማስከበሪያ 5000 ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  7. አክስዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ አክስዮን ማህበሩ ዋና ጽ/ቤት መርካቶ 18 ድል በትግል ፊት ለፊት በሚገኘው ሸበኝ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር G3-CI ማቅረብ ይችላሉ፡፡

(ልዩ ቦታው መርካቶ ሸማ ተራ ህንፃ አካባቢ)

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911 45 06 91/0982 24 73 70/0913 88 77 29/0911 35 88 67 ይደውሉ

ምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
- External audit tender for the period from 2004 E.C. to Sene 30, 2018 E.C., issued by Min Alesh Tera Business Share Company in Addis Ababa. - Bids must be submitted within 7 working days including Saturday from the announcement date; the announcement was posted on 2026-08-12. - Bid bond: 5,000 ETB. - Eligible bidders are audit firms that can provide a renewed 2017 E.C. business license, renewed business registration, VAT registration certificate, evidence of prior institutional audit work, and a tax clearance certificate from the relevant authority.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender