Tender Detail

Tender Details

  • Company በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ምዕ/ሐረርጌ ዞን፡ኢትዮጲያ, Phone: 0920693941
  • Website
  • Deadline21 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 15 ኛው ቀን 02፡30 pm ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Construction Materials And Raw Materials

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የተቀመጡ መስፈርቶች

1.     ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈሉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ Vat (የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የ2019ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።

2.     ተጫራቾች ያሸነፏቸውን እቃዎች የወረዳው መጋዘን ድረስ ትራንስፖርት ችለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.     ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት በተመሳሳይ የእቃ አቅርቦት የሶስት (3) እና ከዛ በላይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል።

4.     ተወደዳሪው በዝርዝር ለመንግስት ተቋማት የሚያቀርበውን እቃ ማስረጃ ማቅረብ አለበት።

5.     የእቃውን ዝርዝር ሙሉ የጨረታ መመሪያ የያዘው ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀን ከወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር አምስት መቶ (500) ብር ከፍሎ መግዛት ይኖርበታል።

6.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ ሃያ ሺህ (20,000) ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል።

7.     ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው በወጣ በአስራ አምስት (15)ቀን የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ስምንት ሰዓት (8፡00) ተዘግቶ ስምንት ሰዓት ተኩል (8፡30) ተወዳዳሪዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪል ባሉበት በግልጽ ይከፈታል።

8.     በዚህ ጨረታ ማይክሮዎች ይበረታታሉ፡፡መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0920693941/0915088335

 

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- Procuring office equipment and supplies for the 2019 E.C. budget year: electronics, stationery items, uniforms, and construction materials. - Issued by the Shenen Dugo Woreda Finance Office, East Hararghe Zone. - The tender remains open for 15 consecutive working days; submissions close on the 15th day at 2:00 PM and opening starts at 2:30 PM the same day. Posted on 2026-08-10. - Bid documents cost a non-refundable 500 birr; a bid bond of 20,000 birr in cash or a certified CPO from the Commercial Bank of Ethiopia is required. - Bidders must hold a valid 2019 trade license with VAT and tax clearance, provide at least three performance certificates for similar government supplies, and be able to deliver goods to the woreda warehouse. Microenterprises are encouraged. The office reserves the right to cancel the tender partially or in full.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender