Tender Detail

Tender Details

  • Company National cement
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline28 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-28 10:30:00
  • Categories

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ደብተር፣ብዕር፣ እርሳስ እና የተማሪ ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

National cement


የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ደብተር፣ብዕር፣ እርሳስ እና የተማሪ ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

S/N
DESCRIPTION
UoM
QTY
Unit price

Before VAT

1
Exercise book (50 sheet with cover)
Doz
2,000
 
2
Pen Blue
Pcs
7,500
 
3
Pencil
Pcs
7,500
 
4
Student bag
Pcs
2,000
 

 በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን ደብተር፣ብዕር፣እርሳስ እና የተማሪዎች ቦርሳ የእያንዳንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በግልጽ በማስቀመጥ እና በመሙላት እንዲሁም ናሙና (sample) አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካ አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ህንጻ ስልክ፡ 251-114-421928/0934-64-64-77/0960-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0930-28-34-90/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ነሀሴ 19/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ነሀሴ 22/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ድርጅቱ!

 

Save Tender