Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline14 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-08-14 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

ለዋናው መስሪያ ቤት ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ….

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleለዋናው መስሪያ ቤት ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ….
DescriptionProcurement of Hotel Service
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0676-2018-BID-Limited
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-08-14 14:00:00
Invitation Date2026-08-04 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room procurement unit 4th floor
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Valid trade license:

    Valid trade license

    (Ref: Valid trade license)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •ዋስትና (Bid Security):

    ዋስትና (Bid Security) ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

    (Ref: ዋስትና (Bid Security))
  • •business organization registration certificate:

    Having been submitted business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ኮሚሽናችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል በሚገኘው ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የካፍተሪያ አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው አገልግሎቶች ቢኖሩ አገልግሎቶቹን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡ማሳሰቢያ፡- የውሃ ክፍያ፣የመብራት ክፍያ፣ ካፍቴሪያ መጠቀሚያ አዳራሽ፣ኪችን ካብኔት በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሚሸፈን ይሆናል፡፡ ማንኛውንም ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚሆኑ ቋሚና አላቂ የካፍቴሪያ ግብአቶች የማቅረብ ኃላፊነት የአገልግሎት ሰጪ ድርጅት ይሆናል፡፡አሸናፊ ድርጅት ለልዩ ዝግጅት እና ለስብሰባዎች ከሚያቀርበው ቢፌ ፣ኮክቴል፣ለሰራተኞች ለአንድ ሰው በቀን 2 ግማሽ ሊትር ውሃ አቅርቦት ተጠቃሚ ስለሚሆን ለሰራተኞች የሚቀርብ ቁርስ፣ምሳና ትኩስ ነገሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡በተቋሙ/በኮሚሽኑ/ የሚታዘዙ ሌሎች ተጨማሪ ምግብና መጠጦችን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቃል፡፡ • አሸናፊ የሆነ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ሲሆን እንዳስፈላጊነቱ ሊራዘም ይችላል፡፡
Save Tender