Tender Detail

Tender Details

  • Company ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Address መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-52-10-09
  • Website
  • Deadline17 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityብር 30,000.00 (ሰላሣ ሺ ብር)
  • opening date2026-08-17 14:30:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

የቶዮታ መኪና ዕቃ መስዋወጫ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5 L ዕቃ መስዋወጫ ገዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር


የቶዮታ መኪና ዕቃ መስዋወጫ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5 L ዕቃ መስዋወጫ ገዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተጫራቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን፡-

1.     ተወዳዳሪዎች በጨረታ ለመወዳደር የሚችሉ ለመሆናቸው የንግድ ፈቃድ፤ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬትና የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ሕጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታከስ ከሊራንስ ማስረጃ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች ጨረታውን 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ማንኛውም ተጫራች ብር 30,000.00 (ሰላሣ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ቼከ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በኦርጂናል እና በኮፒ እያንዳንዱ ሰነድ ላይየድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማሳረፍና በፖስታ በማሸግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ዋናው መ/ቤት ኢ.አ 7ኛ ፎቅ ማስገባት አለባቸው፡፡

6.     አሸናፊው ድርጅት በአምስት ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስርመቶኛ) የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የስምምነቱን ውል መፈረም አለበት፡፡

7.    የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

8.     ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

9.     ጨረታው ኢአ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ሕንፃ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋይ/ግዢ/ንብ/አስ/መምሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል፡፡

10.                        ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡

11.                        የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡

12.                        የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

13.                        ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

➢ መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ

➢ስልክ ቁጥር 011 552 10 09/011 552 14 58/ፖ.ሣ.ቁ 9515 ፋከስ 5513654

አ/አበባ

 

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

✨ messages.ai_summary
- Procurement of Toyota 5L vehicle spare parts through a national open tender by Wendo Trade and Investment Company S.C. for the 2018 E.C. budget year. - Submission deadline and opening date: 2026-08-17. - Bid document price: 300 ETB; bid bond: 30,000 ETB. - Bidders must provide a valid trade license, professional certificate, tax clearance, and VAT registration certificate.
Save Tender