Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Arbaminch University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
DescriptionPurchase Requisition of Construction materials (ለአባያ ካምፓስ ስታድዮም ሥራ /በድጋሚ የወጣ/
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0851-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-03 09:51:46
Invitation Date2026-07-31 09:51:46
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:A.M.U Main Campus, Room ሕ-200mc-4531
Araba Minch, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920567766
Email: PPad@amu.Edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: Tin no Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

መሠረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይሆርበታል፡፡
- አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድርስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
- የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል፡፡
- በ EGP Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅርብ . ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫ ራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
- ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል ፡፡
- በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲ ይገደዳል፡፡
- ጨረታውን አሸናፊ የሆኑ ተጭራቾች ዩኒቨርሲቲው በሚያቀረበው ናሙና መሠረት ማቅረብ አለበት ፡፡
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender