መቂ ባቱ አትከልትና ፍራፍሬ አም/ጎ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የምሠራ ሲኖ ትራከ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነደጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፍት በ10,000,000.00 (አሥር ሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህ/ስራ ዩኒየን
የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
መቂ ባቱ አትከልትና ፍራፍሬ አም/ጎ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የምሠራ ሲኖ ትራከ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነደጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፍት በ10,000,000.00 (አሥር ሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1-የመኪናው ሰሌዳ ቁጥር (profile)
የጋቢናው ሰሌዳ ቁጥር ET-3-43263 ሞዴል ZZ425753241v የተሰረበት ሀገር ቻይና የተሰራበት ዘመን 2009 G.C የሻንሲ ቁጥር 1ZZ5CL51329A429807 የሞተር ቁጥር091107021647
2-የተሳቢው ወይም የቦቴ ሰሌዳ ቁጥር
የተሳቢ ሰሌዳ ቁጥር ET-3-14302 ሞዴል MIE/36H/FTL/3/2.5 የተሰረበት ሀገር ኢትዮጵያ መስፍን ኢንጂነሪንግ የተሰራበት ዘመን 2009 G.C የሻንሲ ቁጥር CTS-496-09 ቦቴ የመጫን አቅም 50,000 ሌትር መሆኑን እየገለፅን፡-
ተጫራቶች ማሟላት ያሳበቸው ዋና ዋና መስፈርቶች:-
1.ማንኛውም ተጫራች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም የንግድ ምዝገባ ሰርትፍኬት ወይም ኅ/ሥ/ ማህበራት ከሆኑ በአወጁ መሰረት የተቋቋመበት ሰርትፍኬት ማቅረብ አላበቸው።
2.የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ወይም TIN NUMBER ያለቸው መሆን አለባቸው ::
3.ከመንግስት ግብር (ዕዳ) ነፃ መሆኑን መረጋጋጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ የምችል መሆን አለበት።
4.ተጫራቾች የጨረታውን የቴከኒካልና የፋይናንሻል ሰነድ ለያብቻ አንድ አርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያያ በሰም በተሸጋ ፖስታ የድርጅቱ ከብ ማህታም ያረፋበት አዘገጅቶ መቅረብ አለበት።
5.የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ ዋጋ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብር ማስያዝ አለበት።
6.የጨረታው ሰነድ የምሸጠው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ለ16 (አሥራ ስድስት ቀን) ታከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30-1፡30 ተሸጦ የጨረታው ቀነ ገደብ ከለቀ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች የቴክንክና የፋይናንሻል ሰናዳቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያያ ፖስታ ተሸጎ ለዚሁ ዓለማ በተዘገጀው የጨረታ ሳጥን ገብቶ ሳጥኑ ይታሸግና በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካይ እና ተዛቢዎች ባሉበት ይከፈታል። የቴክኒክ ሰነዱ በቅድሚያ ይታይና ቴከንኩን ያላለፈ ወገን የፋይናንሻል ሰናዳቸውን ሳይታይ ከጨረታ ውጪ ሆኖ ሰናዳቸው ተመላሽ ይሆናል። ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ ከላው ተቀባይነት አይኖረውም።
7. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ላይ ጥያቄ፣አስታያያት፡ማስተካካያ ካለው የጨረታ ሰነዱ ከመከፈቱ 5 ቀን በፍት ብቻ ለድርጅቱ በፁሁፍ ማቅረብ አለበት። በዚሁ አግባብ ድርጅቱም ተመሳሳይ ጥያቄ ካላው የጨረታ ሰነዱ ከመከፈቱ 5 በፍት ለተጨረቶች ማወቅ አለበት። የጨረታ ሰነድ ቋንቋ የሚቀርበዉ በአማርኛ ይሆናል።
8.የጨረታ ማስከበሪያ CPO በዩኒየኑ ሙሉ ስም 500,000.00 (አምሥት መቶ ሺህ ብር) በዩኒየኑ ሙሉ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሒሳብ ቁጥር 1000041208434/ በአሮሚያ ሕ/ሥራ ባንክ በሒሳብ ቁጥር 1000006718586 እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክመመሪያና ዳንብ መሰረት በተቋቋመ ማንኛውም ባንክ ማስያዝ ይችላሉ::
9 መኪናውን በተመለከተ ውዝፍ የመንግሥት ግብር በዩኒየኑ ወጪ የሚሸፈን ሆኖ የሥም ማዛዋሪያ ከፍያ ተጨረቹ የምሸፍን ይሆናል ።
10- ማንኛውም ተጫራች ሁለቱን መኪና ነጠጥሎ መጨረትና መግዘት አይቻልም ።እንዲሁም ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተጠቀሰውን የጨረታውን አስገዳጅ ህግ የማይወጣ ከሆነ በአወጅ ቁጥር 218/2011 እና በሕብረት ሥራ ማህበራት ግዥ መማሪያ ቁጥር ደ/1/007/2017 መሰረት ድርጅቱ አስፈላጊውን እርምጃ የምወስድ መሆኑን ያሳውቃል ።
11- የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ ከታወቀ መኪናውን ሙሉ ከፍያውን በአንድ ጊዜ ክፍያውን በዩኒየኑ ከላይ በተጠቀሰው ሒሳብ ቁጥር በማስገባት መኪናውን እስከ 15 (አስራአምስት ) የስራ ቀናት ውስጥ አጠናቆ ማንሳት አለበት። ከተወሰነው ቀን ከላፋ ተጫራቹ ለዩኒየኑ ቅጣት በየቀኑ 2,000.00 (ሁለት ሺህ) ብር ለመክፈል በህግ ፍት የምፃናና የሚገዳድ ይሆናል። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ከገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ በህግ ፍት የተጠበቀ ነው ::
የጨረታ ማስረከቢያ አድረሻ :፦ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥራቅ ሸዋ ዞን፤
ዱግዳ ወረዳ፣ መቂ ከተማ:- መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን (ቢሮ ቁጥር-
2) ይሆናል።
ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-118-1402-/09-09-34-34-34/ 09-10-92-95-36/09-20-36-80-41 መደወል ይቻላል።
መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች /ኅ/ሥራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
