Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን |
| Description | ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ ጥራቱን የተበቀ 1ኛ ደረጃ (Chlorine) //AB |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0846-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-31 10:14:34 |
| Invitation Date | 2026-07-30 10:14:34 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | -, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch University Main Campus, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: Arab Minch |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ጥራቱን መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
2. አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና የጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ማድረስ
3. ( ማስረከብ ) ይኖርበታል ፡፡ የማይነበቡ ና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፡፡
4. በEgp Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳደወሮ በተደጋገሚ ጊዜ ያሽነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያለሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ይድጋል
ማሳሰቢያ፡- በተደጋጋሚ አሽንፎ ለማቅረብ ተሳስቸነው የሞላሁት ወይም የማይሆን ምክንያት በማቅረብ ላለማረብቅ
መሞከር ያሸነፈበትን አዋርድ ተያያዞ ለሚመለከው አካል በማቅረብ እርምት እንዲወሰድበት ያደርጋል፡፡
5. በዘርፉ ያልተሰማሩበት እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ ማቅረብ መወዳደር አይቻልም ፡፤ተወዳድሮ የተገ እና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ስለሆነ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እዲወሰድበት ዩኑቨርስቲው ይገደዳል፡፡ የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
6. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡.