Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 131 795
  • Website
  • Deadline10 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security5%
  • opening date2026-08-10 10:30:00
  • Categories Furniture

ድርጅታችን የተለያዩ ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 001/2018/19

ድርጅታችን የተለያዩ ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፣፣
ስለሆነም ተጨራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ መሆን አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የእቃውን ናሙና የጨረታ መክፈቻ ዕለት ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. ማንውም ተጫራች ሌላ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተከለከለ ነው፡፡
7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እሰከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ይህ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16 ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መስረዝ ይችላል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912080221/0979238270 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።


በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender