Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115174918
  • Websitehttps://corporate.ethiopianairlines.com/
  • Deadline21 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityብር 200,000.00 / ሁለት መቶ ሺህ ብር
  • opening date2026-08-21 14:30:00
  • Categories Consultancy Service

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገሩፕ በሀገር ውስጥ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ እየር ማረፊያዎቹ በስድስት (6) ምድቦች በማደራጀት የአየር ማረፌያ ማስተር ፕሳኒንግ እና የመሬት አጠቃቀም ጥናት የምክር አገልግሱትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።

Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T627

 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገሩፕ በሀገር ውስጥ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ እየር ማረፊያዎቹ በስድስት (6) ምድቦች በማደራጀት የአየር ማረፌያ ማስተር ፕሳኒንግ እና የመሬት አጠቃቀም ጥናት የምክር አገልግሱትን ደረጃ 1 የመንገድ ወደም አጠቃስደ አማካሪ የሆኑ የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ የሆኑ አማካሪዎችን ስራውን ለማከናወን ጨረታውን እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ በዘርፉ የታደሰ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

ተጫራቶች በሁለት ምድቦች ውስጥ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን ሊያሸንፉ የሚችሉት ግን እንድ ምድብ ላይ ብቻ ይሆናል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ቅርንጫፍ የማይመለስ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ እየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-1627 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit Slip Copy) ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላከ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ እየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ከፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 / ሁለት መቶ ሺህ ብር / በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም ስ150 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንከ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከማንኛውም ኢንሹራንስ የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም። እሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል።

የፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ ጊዜ ሥራው ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ በ180 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ይሆናል።

ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጨረቻ ሠነዳቸውን (ቴከኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በኤንቨሎፕ አሽገው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል ዓርብ, ነሐሴ 15 2018 ዓ.ም እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ እየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 8:30 ሰዓት ይከፈታል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ

ስትራቴጂክ ሶርሲን7 ክፍል

ስልክ ቁጥር 011-517-8025

ኢ.ሜይል: Eskedarya@ethiopianairlines.com

አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

 

 

 

 

Save Tender