ድርጅታችን ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ በ2018 ዓ.ም ለድርጅቱ ስራ የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የመኪና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር
የመኪና ግዢ ስመፈፀም የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ በ2018 ዓ.ም ለድርጅቱ ስራ የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የመኪና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
|
No |
Discription |
Unit |
Quantity |
Remark |
|
1 |
Double Cabin pickup Car 2025/26 |
Pcs |
01 |
|
በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈለጉ ተጫራቾች
1. በዘርፉ የተሰማሩ የዘርፉ ግብር የተከፈለበት ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ ፅሴት ታክስ የግብረ ከፋይ መለያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል!
2. ተጫራቾች የurንግስት ድርጅት በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችል በግዥ ኤጀንሲ, ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው:
3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጨረታ እንዲጋበዙ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት ቢኾናቱ በሚገኘው ቢሮአችን በምት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ወይም በድርጅቱ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችን 1000413774342 L በማድረግ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው እና የጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በማስያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ሰባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡
5. አድራሻ ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ከተማ አስተዳደር ፈ/ሬት አቡ ሴራ የገቤረዎች ህንጻ 4ኛ ፎቅ ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 402
ጀብዱ ሞተርስ አክስዮን ማህበር
