Tender Detail

Tender Details

  • Company ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር
  • Address Addis Ababa, Phone: 0952285009
  • Website
  • Deadline21 Jul 2026, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-21 17:30:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ከ 01/11/2017 እስከ 30/10/2018 የሂሳብ ኦዲት/Financial Audit/ በህግ በተደነገገው መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር


ስኦዲት አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ከ 01/11/2017 እስከ 30/10/2018 የሂሳብ ኦዲት/Financial Audit/ በህግ በተደነገገው መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

1. መስፈርቶች

* ፈቃድ፡ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ማረጋገጫ ያለው።

ብቃት፡ በህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት አዲት ለማድረግ ብቁ የሆነ።

* ልምድ፡ በተመሳሳይ ተቋማት የኦዲት ስራ ቢያንስ 4 ዓመት ልምድ ያለው፡፡

* ህጋዊነት፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ።

* ነጻነት፡ ከማህበሩ ጋር የጥቅም ግጭት የሌለበት፤ የማህበሩ ቦርድ አባል እና ሰራተኛ ያልሆነ፡፡

የኦዲት ሪፖርት እና አስተያያየት (Management letter) ማቅረብ የሚችልና የኦዲት ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማጸደቅ የሚችል፡፡

2. የሚፈስጉ ሰነዶች

+ የንግድና የሙያ ፈቃድ፣ TIN ኮፒ።

* ቴክኒካል ፕሮፖዛል (የስራ እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ)።

+ ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ እና የአከፋፈል ሁኔታ)፡፡

+ የባለሙያዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ።

የቀድሞ ስራዎችን የሚገልጽ ማጣቀሻ ምስክር ወረቀት፡፡

3. የጨረታ አቀራረብ

+ የመጨረሻ ቀን፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት፡፡

* ማቅረቢያ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ አትላስ፣ አዲስ ሴንቼሪ ሪል እስቴት፣ 8ኛ ፎቅ፡፡

+ ለበመጠ መረጃ ስልክ፡ 0952285009 ወይም 0909535479

 

 

ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር

Save Tender