Tender Detail

Tender Details

  • Company ግዮን የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ የኃ/የተ/የግ/ ማህበር
  • Address ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንጻ 1ኛ ፎቅ በቁጥር 107 ወይም ባህርዳር ግዮን የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ ማህበር ቢሮ ቁጥር 5 ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0583210030
  • Website
  • Deadline15 Aug 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-15 10:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

ግዮን የፕላስቲክ ዉጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ ማህበር ለቢራ ካሳ፣ ወንበርና ጠረጴዛ ማምረቻ የሚሆን ጥሬ እቃ /HDPE PPcopolymer, Different color master batch/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ግዮን የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ የኃ/የተ/የግ/ ማህበር


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/ግ/2018

 

ግዮን የፕላስቲክ ዉጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ ማህበር ለቢራ ካሳ፣ ወንበርና ጠረጴዛ ማምረቻ የሚሆን ጥሬ እቃ /HDPE PPcopolymer, Different color master batch/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1.    በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን/ እና የዘመኑን ግብር መክፈላቸዉን የሚያሳይ ማስረጃ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።

2.    ተዋዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋጋጥ ከዋናው ጋር የተገናዘበ የምስክር ወረቀት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።

3.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ በሲፒኦ ዋስትና ማስያዝ አለባቸዉ።

4.    ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ወይም በባህርዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ግዮን የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚገኘዉ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ወይም በ DHL በድርጅቱ አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል።

5.    ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ክፍት ሆኖ በቀጣዩ ቀን 3፡30 ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በባህር ዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ በሚገኘዉ ግዮን የፕላስቲክ ዉጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/ የግ ማህበር ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡ ሆኖም የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋበት ቀን ክብረ በዓል ከሆነ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

6.    ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7.    ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዮን የፕላስቲክ ዉጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህር ዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0583210046 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

8.    የመጫረቻ ሰነዱን ባህር ዳር ግዮን የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ቁጥር 5 በማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ግዮን የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender