Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን (Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission)
  • Address ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0115539983
  • Websitehttps://ekhcdc.org/
  • Deadline14 Jul 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-14 11:00:00
  • Categories Solar And Photovoltaic

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን (Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ

No.

 

የእቃዉ ዝርዝር Description

 

መለኪያ

Unit

 

ብዛት

Quan

tity

 

ቦታ

location

 

1

 

Supply of Solar Panel 715W monocrystalline solar module (or 605W best brand, with total panels not exceeding 15 additional units)

pcs

 

15

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola wored

 

2

 

Solar panel structure made of 2.5" GI pipe stand, 40x40x3mm angle iron  frame, and 1.5" GI pipe support. Minimum height 1.5m

LS

 

1

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

 

3

 

DC Cable 6mm²

 

meter

 

100

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

 

4

 

DC Breaker (Original brand)

 

Pcs

 

2

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

 

5

 

Grundfos Inverter 37KW, max input 100A, 800-1000 DCV

 

Pcs

 

1

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

6

 

Original Accessories/combination box, 8 strings, 100-125A capacity

set

 

1

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

7

 

Transportation Cost

 

Ls

 

1

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

8

 

Installation Cost

 

Ls

1

 

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

 

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

1.    በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2.    የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት

3.    የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4.    የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት

5.    ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።

6.    ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ ቴክኒካልና ፋይናሽያል የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሬሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።

7.    ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛዉ ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጧት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8.    ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ከጧት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9.    መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

የኢትዮጵያ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ፡-011 553 9983/ 09 84 79 81 65/

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን 

Save Tender