Tender Detail

Tender Details

  • Company የወርቃ አካባቢ ሁስገብ የገ/ኅ/ሥ/ማኅበር
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: 0923869930
  • Website
  • Deadline22 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security5%)
  • opening date2026-08-22 10:30:00
  • Categories Vehicle

የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭት መኪና ኤፍ ኤስ አር FSR በግልዕ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የወርቃ አካባቢ ሁስገብ የገ/ኅ/ሥ/ማኅበር


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭት መኪና ኤፍ ኤስ አር FSR በግልዕ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያላሰብን፡፡

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

1.     ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኤፍ ኤስ አር/ በሚገኝበት አድራሻ በአካል በመገኘት መመልከት የሚችል ይሆናል፡፡

2.     ተጫራቾች በሚገዙት ኤፍ ኤስ አር/ ከጠቅላላ ዋጋ 5 በ መቶ(5%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ከተረጋገጠ ሲፒአ (CPO) ለ 30 ቀናት የሚቆይ ዋስትና አሰርተው ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡

3.     ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ የሚውል 500 የማይመለስ ብር (አምስት መቶ ብር) ለማኅበሩ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይጠበቅባቸዋል፡፡

4.     የጨረታ ማስከበርያ ዋስትናው ለ አሸናፊዎች ከሚከፈሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ይመለስላቸዋል፡፡

5.     ማንኛውም ተጫራቾች የተሳሳተ መረጃ ማቀረባቸው ከተረጋገጠ ማኅበሩ ከውድድሩ ማሰናበት ይችላል፡፡

6.     ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን አንስተው በ አምስት(5) ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን ከጨረሱ በኋላ ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው::

7.     የሰነድ ሽያጭ የሚቆይበት ቀን ከ25/10/2018 እስ15/11/2018 ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ 15/01/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዛዉ እለት በ 4፡30 የማኅበሩ ቦርድ አባላት እና ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.     ተጫራቾች በሚገዙት ሰነድ ውስጥ ስም እና ሙሉ አድራሻ በግልፅ በማስቀመጥ ፍርሚያውንና ማህተሙን መምታት አለባቸው::

9.     ተጫራቾች ለሽያጭ በሚቀርበው ሰነድ ውስጥ ተጨማሪ ማብራርያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

10.                        ተጫራቾች ሰነዱን ሞልተው ሲያስገቡ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖረው አድርገው መስራት አለባቸው /ስርዝ ድልዝ ካለው የተጫራቹ ተወካዩ ፍርምያ ከፊለፊቱ መኖር አለበት፡፡ እንዲሁም ደግሞ የጨረታ ማስከበርያ ዋስትናውን እና ሰነዱን በ አንድ ፖስታ አሽገው በማህተም በማረጋገጥ አሽገው ማስገባት አለባቸው፡፡

11.                        ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በ ከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

12.                        ጫረታውን ያሸነፈ ተጫራች የ ንብረት ስም ዝውውር በሚያደርግበት ሰአት ወጪውን በራሱ የሚሸፍን ይሆናል፡፡

13.                        ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ኤፍ ኤስ አር ሲረከብ ከነ ሙሉ እቃው ይሆናል፡፡

14.                        የምዝገባ ሰዓት ጠዋት 2፡30- 6፡30 ከ ሰዓት ከ 7፡30-11፡ዐዐ የስራ ሰዓት ይሆናል፡፡

አድራሻ ኦሮሚያ ክልል ፣ም/ዕ ስርሲ ዞን ፣ ነንሰቦ ወረዳ ወረቃ ከተማ01 ደገኛል ::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁትር[0923869930/0921089408/0912930258/090480 46230

ቀበሌ፣ፓሲስ ጣበያ ፌት ስፌት

 

የወርቃ አካባቢ ሁስገብ የገ/ኅ/ሥ/ማኅበር

 

Save Tender