Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን የልማት ድርጅት
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ካዛንቺስ በቅርቡ የፈረሰው ቶታል ማደያ ፊት ለፊት ኦሜጋ ታወር ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-550-37-84
  • Website
  • Deadline04 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-04 16:00:00
  • Categories Audit Service

የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስት ቤተከርስቲያን የልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በሐረር፣ በዝዋይ፣ በመቂ፣ በአዳማ፣ በምስራቅ ወለጋ ጀሬ፣ በባህር ዳር፣ በኮምፖልቻ እና በመቀሌ የሚገኙ የልጆች ልማት ፕሮጀክችን የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተርለማስመርመር_ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን የልማት ድርጅት


የሒሣብ ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስት ቤተከርስቲያን የልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በሐረር፣ በዝዋይ፣ በመቂ፣ በአዳማ፣ በምስራቅ ወለጋ ጀሬ፣ በባህር ዳር፣ በኮምፖልቻ እና በመቀሌ የሚገኙ የልጆች ልማት ፕሮጀክችን የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተርለማስመርመር_ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሙያ ማረጋገጫ፣ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ፈቃድ መለያ ቁጥር፣ ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተርመስሪያ ቤት በበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብርስለመከፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችልና እንዲሁም የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ደረጃ “ B” ወይም “C” የሆነ ኦዲተር መወዳደር የሚችል ሲሆን ፕሮጀክቶቹ ባሉበት ቦታ በመገኘትና ሂሳቡን በመመርመር የተጠቃለለ ሪፖርት ማቅረብ የሚችል የኦዲት ድርጅት ከታች በተቀመጠው አድራሻ አስፈላጊውን መረጃ በመውሰድ የሚያቀርብበትን የዋጋ ተመንና ለምርመራ የሚፈጅባችሁን ቀን በመጥቀስ እንድታቀርቡልን እየጠየቅን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ ቀጥሎ በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡

ካዛንቺስ የኢትዮጵያ አማኑኤስ ባፕቲስት ቤ/ክ ልማት ድርጅት ቢሮ

ስልክ ቁጥር 0911102180/0955043304

 

 

የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስት ቤ/ክ ልማት ድርጅት

Save Tender