የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው ዋና መንገድ በስተቀኝ በኩል በሆነው ቦታ ሙዚየም 1 ላንድ ክሩዘር መኪና ያገለገለ የተሸከርካሪው አይነት የመስክ ተሸከርካሪ የታርጋ ቁጥር 05-01020 የተሰራበት ሀገር ጃፓን፤ የተሽ/ሞዴA HZJ 80L-GNMNS፣ የተሰራበት ዘመን 1985፣ የሻንሲ ቁጥር HZJ 80 - 0003815 የሞተርቁጥር IHZ0024489፣ የ
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር
ውስን የጨረታ ሰነድ
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው ዋና መንገድ በስተቀኝ በኩል በሆነው ቦታ ሙዚየም 1 ላንድ ክሩዘር መኪና ያገለገለ የተሸከርካሪው አይነት የመስክ ተሸከርካሪ የታርጋ ቁጥር 05-01020 የተሰራበት ሀገር ጃፓን፤ የተሽ/ሞዴA HZJ 80L-GNMNS፣ የተሰራበት ዘመን 1985፣ የሻንሲ ቁጥር HZJ 80 - 0003815 የሞተርቁጥር IHZ0024489፣ የአካል ዓይነት የሕዝብ፣ ቀለም ካኪ፤ የነዳጅ ዓይነት ናፍታ፣ የሞተር የፈረስ ጉልበት 130 የተሽ/ጠቅ/ክብደት 3160፣ ነጠላ ክብደት 1960፤ የጭነት መጠን 4 ሰው፤የሞተር ችሎታ /ሲሲ/4164፣ የሲሊንደር ብዛት 6፣ የተፈቀደለት የሥራ ፀባይ ለኮድ 5 አገልግሎት፣ የአክስል ብዛት የፊት-የኋላ 1-1 የሆነ ባለበት ሁኔታ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::
➢ 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር መለያ (TIN) ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ከሆኑ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ታክስ ከከፈሉበት የገቢዎች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተሰጠ ሰርተፊኬት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
➢ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታ ያቀረቡትን አጠቃላይ ዋጋ 15% ፐርሰንት ለቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ስም በተዘጋጀውና በባንክበተረጋገጠ ቼክ (CPO) አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
➢ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20 ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መስቀል አደባባይ በሚገኘው የቀይ ሽብርስማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ሙዚየም የማይመለስ 2000 ብር ሰነድ ( ሁለት ሺ ብር) በመግዛት በዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ስነዳችሁን ከጠዋቱ 3፡00 እስክ10 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
➢ አሸናፊው ተጫራቾች የመንግስት ዕዳ እና የመንገድ ትራንስፖርት የስም ማዛወሪያ ገንዘብ ይሸፍናል::
➢ እራሳቸው ተጫራቾች ያቀረቡትን ፕሮፎርማ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጥዋቱ 5፡00 ይከፈታል::
➢ ተጫራቾች ስለጨረታው ማብራሪያ ከፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ 0911- 652817 በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እገልፃለን::
➢ የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
➢ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ተለይቶ ከታወቀ በኋላ በ15 ቀን ጊዜ ውስጥ የሺያጭ ውሉን ፈጽሞ ገንዘቡን ገቢ ካደረገ መኪናውን ማንሳት ይኖርበታል::
➢ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች የሺያጭ ውሉን በ15 ቀን ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈፀመ ያስያዘው 15% ፐርሰንት የማይመለስ ይሆናል::
