ድርጅታችን የተለያዩ የተጎዱ የሞትር ዘይት፤ባዶ የሞትር ዘይት ጀሪካኖች የተሰባበሩ ፓሌቶች እና የተለያዩ ከጥቅም ውጪ የሆኑ ፓምፖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማህበር
የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማህበር
Yetebaberut Beherawi Petroleum S.C
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የተለያዩ የተጎዱ የሞትር ዘይት፤ባዶ የሞትር ዘይት ጀሪካኖች የተሰባበሩ ፓሌቶች እና የተለያዩ ከጥቅም ውጪ የሆኑ ፓምፖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ዝርዝሩን የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ መረዳት ይችላሉ፡-
በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች :-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ያላቸው፤
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ሲፒኦ /C.P. O/ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
4. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በዋና መስሪያ ቤታችን በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፤
5. ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀነ- 8፡00 ሰዓት ድረስ ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል፤
6. ጨረታው ሰኔ 23 ቀን 2018 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
7. የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) 15% በተጨማሪነት ይከፈላል፤
8. ተጫራቾች የእቃ ዝርዝሩን ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመገኘት ከ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በፊት ማየት ይችላሉ::
➢ በጥቅል ወይም በተናጥል የዋጋ ውድድር በማከናወን አሸናፊውን መለየት የድርጅቱ መብት ነው::
➢ ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ በዘሪሁን ህንፃ ገባ ብሎ ከ 3-ዴይስ /3 days / ሆቴል አጠገብ / ሚኪሊላንድ መንገድ/
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁ. 0116-63-85-77/ 80 ሞባይል 0912-88-55-29 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
