Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251-11-6-45-32-00
  • Website
  • Deadline06 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10%
  • opening date2026-07-06 10:15:00
  • Categories Vehicle

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለአገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለአገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

1.
የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ

የተሽከርካሪው ዓይነት (ሞዴል): ጃፓን ኒሳን ፓትሮል (Japan Nissan Patrol)

የተመረተበት ዘመን፦ 2008 እ.ኤ.አ

የነዳጅ ዓይነት› ናፍጣ (Diesel)

አሁን ያለው የኪሎሜትር ንባብ፤- 155,000 ኪሜ

2.
ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች

ተጫራቾች የተሽከርካሪውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከአሶሴሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማረጋገጫ የሚሆን ባስገቡት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ ላይ አስር በመቶ (10% ) በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡

ማንኛውም ተጫራች የሚሰጠውን የዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አሶሴሽኑ ለዚህ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ተጫራቹ አሽናፊ መሆኑ ከተገለጥጸበት ቀን ጀምሮ የተሽከርካሪውን ሙሉ ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ ክፍሎ በ15 ቀን ውስጥ ተሽከርካሪውን የማንሳት ግዴታ አለበት::

3.
የተሽከርካሪው እይታ እና የጨረታው ማጠቃለያ

ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች ተሽከርካሪውን አሶሴሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ) በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን፦ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00 ለዓት፡፡

የጨረታ ሳጥን መክፈቻ፦ ጨረታው በሚዘጋበት ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአሶሴሽነ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 4:15 ላይ ይከፈታል፡፡

4.
አድራሻ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ዋና መሥሪያ ቤት ፦ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 13 (ከሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ)

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ +251-11-6-45-32-00

(
አሶሴሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።)

Save Tender