Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት
  • Address Addis Ababa, Phone: 09 21 02 25 81
  • Website
  • Deadline01 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security20,000 ብር /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2026-07-01 10:30:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የደህንነት መጠበቂያ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ የጨረታ አዉጥቶሃል።

የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት


የደህንነት መጠበቂያ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኮ/ዲ/ግ/ማ/ግ/ጨ/ቁ/22/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የደህንነት መጠበቂያ ግብዓቶች ከዚህ በታች ማለትም፡-

1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብርየከፈሉ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.D.A አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ብር /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክበተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረት የ90 ቀናት የባንከ ዋስትና (unconditional bid bond guarantes) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በግዥ ዳይሬክቶሬት ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4. ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከርድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ

ስልክ ቁጥር:- 09 21 02 25 81

 

 

የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት

 

Save Tender