ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር charcoal (የምግብ ማብሰያ ከሰል) የሚፈለገው በወር 2,500.00 ቶን (2,500,000 ኪ.ግ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡
National cement
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር charcoal (የምግብ ማብሰያ ከሰል) የሚፈለገው በወር 2,500.00 ቶን (2,500,000 ኪ.ግ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን charcoal (የምግብ ማብሰያ ከሰል) የአንድ ቶን (የአንድ ኪ.ግ) ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ህንጻ ስልክ፡ 251-114-421928/0934-64-64-77/0960-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0930-28-34-90/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ሰኔ 29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ሐምሌ 3/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ድርጅቱ!
