Tender Detail

Tender Details

  • Company National cement
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline06 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-06 10:30:00
  • Categories Installation, Maintenance And Other Engineering Services

 ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን RO maintenance Rehablition service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

National cement


የጨረታ ማስታወቂያ

 ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን RO maintenance Rehablition service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ
የእቃው አይነት
መለኪያ
ብዛት
ዋጋ ከቫት

 በፊት

1
RO maintenance Rehabilitation service
Set
1
 

 

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ያለምንም ክፍያ አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ በሚገኘው ቢሮአች ከታች በተጠቀሱት አድራሻ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን RO maintenance Rehablition service ጠቅላላ ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ህንጻ ስልክ፡ 251-114-421928/0934-64-64-77/0960-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-40-49-76/0930-28-34-90/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ሰኔ 29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ተጫራቾች የጥገናውን ሁኔታ/ሥራ/ በድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ድርጅቱ!

 

Save Tender