Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha textile Share Company
  • Address , Phone: 033-5514667
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-17 00:00:00
  • Categories

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል Maize flour(Fine) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

Kombolcha textile Share Company


         የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD34/2018-09

1)ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል Maize flour(Fine) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

2)በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00(ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን መህበሩ ቅ/ጽቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላል ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ መስታወቂያው አዲስ ዘመን  ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያውላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ,በ(C.P.O)ወይንም በባንክጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም አድስ አበባ ቅ/ጽቤት ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከቀኑ 9 ሰዓት ማቅረብይችላሉ ፡፡

3) ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጧቱ 4 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡

4)ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል ፡፡

5)አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉበሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀነው ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡-

ስልክ ቁጥር – 033-5510627/5510211/0973424242 (ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር – 011-5530124/5513797/0970230571 (አዲስ አበባ)

ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ

 

 

    የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

 

 

Save Tender