Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline25 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-25 10:30:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Spare Parts , Pumps, Motors And Compressors , Electrical Materials , Battery

የጨረታ ማስተካከያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የጨረታ ማስተካከያ ቁጥር 1

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫ፣ ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/10/2018 እና EEP/GBP/NCB/12/2018 ማክሰኞ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ የዋለ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

ተ.ቁ

የጨረታ ስም እና ቁጥር

አየር ላይ የዋለው የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

ማስተካከያ የተደረገው የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

1

ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ EEP/GBP/NCB/10/2018

የጨረታ መዝጊያ:- ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

የጨረታ መክፈቻ:- ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

የጨረታ መዝጊያ:- ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

የጨረታ መክፈቻ:- ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

 

2

የኃይል ማመንጫ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ EEP/GBP/NCB/12/2018

የጨረታ መዝጊያ:- ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00

የጨረታ መክፈቻ:- ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡30

 

የጨረታ መዝጊያ፡- ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4:00

የጨረታ መክፈቻ:- ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4:30

 

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

 

 

Save Tender

Ethiopian Electric Utility – Supply of Earthing Rods

READ MORE