የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግዥ መለያ ቁጥር AAPC NCB 0012/2018 ዓ.ም 85ኛ ዓመት ዕትም ቁጥር 265 በ25/09/2018 ዓ.ም ጨረታ መውጣቱ ይታውቃል።
የአ/አበባ ፖሊስ
የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግዥ መለያ ቁጥር AAPC NCB 0012/2018 ዓ.ም 85ኛ ዓመት ዕትም ቁጥር 265 በ25/09/2018 ዓ.ም ጨረታ መውጣቱ ይታውቃል። ስለሆነም የጨረታ መክፈቻ ቀን እንዲራዘምላቸው ሰነዱን የገዙት ድርጅቶች በደብዳቤ በጠየቁት መሰረት እና በቂ ተወዳዳሪ ለማግኘት እንዲቻል ጨረታው ከሚዘጋበት ከ09/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ13 ተከታታይ የሥራ ቀን የተራዘመ ሲሆን የመክፈቻ ቀን በ26/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 የጨረታው ሳጥን ታሽጎ ከቀኑ 5፡00 ሲሆን ሊሴ ገ/ማሪያም ት/ቤት ጀርባ በሚገኘው ኦሊ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዥ ዋና መምሪያ ላይ ይከፈታል።
አዲስ አበባ ፖሊስ
