Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ
  • Address ፈረንሳይ ወደ አርባ አንድ እየሱስ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ከወረዳ 01 አስተዳደር ፅ/ቤት አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111-548454
  • Website
  • Deadline24 Jun 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityብር 10,000.00 /አስርሺህ ብር
  • opening date2026-06-24 09:30:00
  • Categories Medical Equipment And Supplies

በየካ ከ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ3ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን መድሀኒቶችን እና ሪኤጀንቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡

በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የ.ጨ. ቁ. 001/18

 

በየካ ከ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ3ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን መድሀኒቶችን እና ሪኤጀንቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡

ሎት1 6214 መድሀኒትና ሪኤጀንት

1. መድሀኒት እና የሪኤጀንት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ -10000

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች

1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

2. በዘርፉ ለተወዳዳሪነት የተፈቀደበት የምዝገባ ማስረጃቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው የስራ ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ ከተቋሙ ግዥ ክፍል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱ ላይየሚጫረቱበትን ዋጋ ከነ ቫት በመሙላት እና ስም ፤ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በተቋሙ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብር 10,000.00 /አስርሺህ ብር /ብቻ በማስራት ዋናውን ኦርጅናል ከሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው የስራ ቀን

3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል፡፡

6. መድሀኒቶቹ እና የሪኤጀንቶቹ በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት መቅረብ አለባቸው፤ ኤክስፓየርድ ዴት ለሚያስፈልጋቸው የተመረቱባቸውና ኤክስፓየርድ ጊዜያቸው በግልጽ የሚታይ መሆን አለባቸው፤ የአገልግሎት ጊዜያቸው ቢያንስ ሁለት አመት እና ከዚያ በላይመሆን አለባቸው፡፡

7. ዋጋችሁን ስትሞሉ የምትሞሉትን ዋጋ ጠቅላላ ድምር እንድታስቀምጡ፡፡

8. ውል በሚገቡበት ጊዜ ያሸነፉትን የብር መጠን 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ያስይዛሉ፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ፈረንሳይ ወደ አርባ አንድ እየሱስ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ከወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት አጠገብ፡፡ ለበለጠ መረጃ:- ስ.ቁ 011-548454/011-549680

 

በየካ ክ/ከ የወ/01 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender