ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለኪራይ ከሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች መካከል ከዚህ በታች አይነታቸው የተዘረዘሩትን 92 (ዘጠና ሁለት) እንደሆነ የተገለጹትን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር 1/2018 ዓ.ም
ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለኪራይ ከሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች መካከል ከዚህ በታች አይነታቸው የተዘረዘሩትን 92 (ዘጠና ሁለት) እንደሆነ የተገለጹትን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ
|
የተሽከርካሪው |
የተመረተበት ዘመን ኢኤ.ኣ |
|
|
ዓይነት |
የተሸከርካሪ ስም |
2007 |
|
|
1 |
ኪያ |
ፒካንቶ |
2007 |
|
2 |
ኪያ |
ሪዮ |
2007 |
|
3 |
ኪያ |
ሴራቶ |
2007 |
|
4 |
ኪያ |
እፕቲማ |
2007 |
|
5 |
ኪያ |
ስፖርቴጅ |
2007 |
|
6 |
ኪያ |
ካርኒቫል |
2007 |
|
7 |
ሐዮንዳይ |
ሚኒሻን |
2007 |
|
8 |
ፎቶን |
ሌግዠሪ |
2007 |
|
9 |
ፎቶን |
ቪ አይ ፒ |
2007 |
|
10 |
ፎቶን |
ቤሊክ |
2007 |
|
11 |
ኒሳን |
ኒሳን ሰኒ |
2007 |
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል።
1. የጨረታውን ደንብና የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተከርስቲያን ከኤድናሞል ወደታች ወረድ ብሎ ከሐርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት የማይመለስ 2000 (ሁለት ሺህ ብር) በመክፈል ከሰኔ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 20/ 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ቀናት ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት በኋላ ደግሞ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት መግዛት ይቻላል።
2. ተሽከርካሪዎቹን ገርጂ አየር ማረፊያ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ የመኪና ማቆሚያ NTO ግቢ ውስጥ በመገኘት በተዘጋጀው ፕሮግራም መመልከት ይቻላል።
3. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በዋናው ሰነድ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች በፖስታ በማሸግ እና በኤንቨሎፑ ላይ ስማቸውን በመጻፍ ሰነዱን መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. የጨረታ ሰነዱን እስከ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በድርጅቱ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከፍ ሲል በተራ ቁጥር1 በተጠቀሰው የሥራ ሰዓት አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይይከፈታል።
6. ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011661-04-04 ወይም በሞባይል ቁጥሮች 0930 29 39 23 109 30 07 13 61 መጠቀም ይችላሉ።
7. ድርጅቱ (ሻጭ) የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
